Media Owners And Editors Dialogue

Article Image

Published on

እኛ የሚዲያ ባለሙያዎች አባል የሆንባቸው ሚድያዎች፣ የሚድያ ማሕበራት፣ እና ድርጅቶች በመወከል ከጥር 5 እስከ ጥር 7 ቀን 2013 ዓ.ም. በቢሾፍቱ ባደረግነው ውይይት ከዚህ ቀደም የነበሩብንን ችግሮች፣ መንስዔዎቻቸውን እንዲሁም መፍትሄዎችን የለየን ሲሆን ዋነኛ የመፍትሄው አካልም ለመሆን ተስማምተናል፡፡

Download the resources about the article: